Skip to content
“እንደ ከንቲባ፥ እያደጉ ላሉ ስኬታማ ከተሞች አድስ ደረጃ እፈጥራለሁ። የመኖሪያ ቤትን የበለጠ የመክፈል አቅምን ያገናዘበ በማድረግና ለ5 ሕፃናት እንክብካቤ የጋራ ልደት በማቋቋም፥ ሲያትል ከሁሉም በላይ ተሰጥዖ ያላቸውን ሠራተኞች፥ አስተማሪዎች እና ስራ ፈጣሪዎችን፥ ሙዝቀኞችንና አርትስቶችን ስባ ታስቀራለች። ለቤተሰቦችና ለሠረተኞች መልካም የሆነ ለብዝነስም መልካም ነውና ከኮቪድ በኋላ ለሲያትል የሚበጀውም ጠቃሚ ነገር ይሄው ነው። " - Jessyn

Jessyn Farrell

እርስዎ የኃይል እድገት እንዲኖር ማገዝ ይችላሉ

እያንዳንዱ ዶላር እና ቫውቸር ይረዳሉ

የተሻሉ ይሁኑ፥ የበለጠ ይስሩ

ሐቅ የሰፈነባትና የበለፀገች ሲያትልን መገንባት

ችግር

የሲያትል ተግዳሮቶች እጅግ እየከፉ የመጡና አሁን ያሉት የከተማ መሪዎችም እየከፉ የመጡትን ችግሮች እንደ የቤት አልባነት፥ የመኖሪያ ቤት ወጪዎች፥ ትምህርት ቤትን መልሶ ስለመክፈትና ከዚህ ወረርሽኝ ፍትአዊ የኢኮኖሚ ማገገም ላይ መስራት ይቅርና መሠረታዊ አገልግሎቶችን ማቅረብ ያቃታቸው ይመስላል። ብዙ በአከባቢያችን ያሉት የምንወዳቸው ብዝነሶች ተዘግቷል ወይም እየተንገዳገዱ ናቸው። ቀናት ባለፉ ቁጥር ተጨማሪያ የአከባቢያችን ሰዎች እየራባቸውና በድንኳን ለመኖር እየተገደዱ ናቸው።  የወረርሽኙ ኢኮኖሚያዊ ጫና ወጥ አይደለም እና ህብረተሰባችንን ወዴ ኋላ ያስቀረውን ስርዓታዊ ዘረኝነትንም ያሳየ ነው።

መፍትዔ

ወዴፊት ለመራመድ ከወረርሽኙ በፊት የነበሩ ነገሮች በጣም ብዙ ወዴኋላ የቀሩ መሆናቸውን ከመገንዘብ ይጀምራል። ሲያትል ፍትአዊ ኢኮኖሚያዊ ማገገም፥ የመክፈል አቅምን ያገናዘቡ መኖሪያ ቤት እንድኖር በማድረግና እንዴት የህዝብ ደህንነት እንደገና በማሰብ ከፍተኛ ጥራት ያለው አገልግሎት በማቅረብ ሰዎች የተሻለ የጋራ ልደት ለአምስት የሕፃን እንክብካቤ እንዲያገኙ በማገዝ ማህበራዊ፥ ኢኮኖሚያዊና ባህላዊ ድጋፎችን ቅድሚያ በመስጥት ግንባር ቀደም መሆን አለበት። በጋራ ዓላማ ወዴ አንድነት ሲንመጣ በአስቸጋሪ ጉዳዮች ላይ ደፋር እርምጃ መውሰድ እንችላለን።

More

Rep. David Hackney

"I've been impressed with Jessyn's intelligence, authenticity, and commitment to her values since meeting her at the United Nations International Tribunal working on war crimes nearly 20 years ago. Jessyn is the very best candidate to lead our city out of the crises we face, and I know she'll be a strong ally for my constituents in City Hall. On everything from equitable economic recovery programs to environmental justice, Jessyn's expertise on the issues has been invaluable to me since the day I ran for office and that deep understanding of how to rebuild our community is what we need in the mayor's office." More Endorsements

እንዴ አንድ ሶስት ልጆችን ከሕዝብ ትምህር ቤት ያላት እናት፥ ጀሲ ቤተሰቦች፥ ልጆችና አስተማሪዎች በአሁኑ ጊዜ እንዴት እንደሚቸገሩ በተግባር ትረዳለች። ጀሲ በስቴት ሕግ አውጪ ውስጥ እየሠሩ ከወለዱት በጣት ከሚቆጠሩት እናቶች አንዷ ስለሆነች ተቋሙ እንዴት ለሠራተኛ እናቶች የተሻለ አካታች እንዲሆን ሪፎርም እንዲያካሄድ ዓይነተኛ ሚና ነበራት። በሕዝብ መስሪያ ቤቶች ውስጥ የሚያገለግሉ እናቶችን በተመለከተ ያለውን አስተሳሰብ መጋፈጥና መለወጥ ብቻም አይደለም፥ እናቶች በተሻለ መልኩ ለምርጫ መወዳደር እንዲችሉ ሕጎችንም ቀይራለች። ጆሲን የመነሻ ደሞዝ እንዲጨምር በማድረግ፥ በቤተሰብ መታመም ጊዜ በፈቃድ መሄድን በማሳለፍ፥ የሕፃናት እንክብካቤ የበለጠ የመክፈል አቅምን ያገናዘበ እንዲሆን በማድረግ እና በስራ ቦታ ነፍሰ-ጡር ሰቶች የሚደርስባቸው መድሎና ጥቃት እንዲከላከሉ በማድረግ የሁሉንም ሠራተኛ እናቶች ሕይወት ለማማሻል ታግላለች።

More

የሆነ ነገር አድርግ!

የሆነ ነገር ይስሩ ሁላችንንም ይመለከተናል

ከዘመቻው አዳድስ መረጃዎችን ለመቀበል የኢሜልና ፅሑፍ ዝርዝራችንን ይቀላቀሉ!ይለግሱ