ጀሲን ፋረል ለከንቲባነት

ጀሲን ፋረል ለከንቲባነት (Note: iPhones may not support this page)

እኔ ጀሲን ፋረል የሕግ አወጪ ክፍል የሰራተኞች ቤተሰብ ስብሰባ ሊቀ መንበር በመሆን የአነስተኛ ደሞዝ ጭማሪ በሕግ እንዲወሰን፤ ክፍያን ያከለ የቤተሰብ የሥራ ዕረፍት በሕግ እንዲደነገግ፤ የቦይንግ ኩባንያ ኃላፊነት እንዲወስድ በመታገል፤ በታሕታይ መዋቅርና መሠረተ ልማት ረገድ ተጨማሪ ሥራዎች እንዲፈጠሩ ማድረግና ነብሰ-ፆር ሰራተኞችን በመከላከልና በመጠበቅ ድርሻዬን አበርክችያለሁ:: ከንቲባ ከሆንኩ በኋላ ደግሞ የቤተሰብ ደሞዝ ሥራዎችን አስፋፋለሁ፤ የፆታ ክፍያ እኩልነት ተሰሚነት እንድያገኝ አደርጋለሁ፤ ማሕበራዊ ዋስትናዎቻችንና ጤና ጥበቃን አስመልክቶ የፌደራል ባጀት ቅነሳ እንዳይኖር እከላከላለሁ፤ ባአሰሪና በሰራተኛ መሃል ያለ የደሞዝና የሥራ ሰዓት ድርድር እንዳይቀንስ እዋጋለሁ:: ያገኘሁዋቸው ድጋፎች

• የ43: 46 እና ኪንግ ካውንቲ ወጣት ዴሞክራቶች

• የሰራተኞች ማሕበር ቁ. 1239

• የጠፍጣፋ ዝርግና የብረታብረት ሠራተኞች ማሕበር ቁ. 66

• የቲምስተርስ ሠራተኛ ማሕበር ቁ. 117

• የዋሽንተን ስተይት መጓጓዣ

• የምግብና ንግድ ሠራተኞች አንድነት (UFCW) ቁ. 21

• የአየርና ጠፈር ባለሙያ መሃንዲሶች ቅርንጫፍ ማሕበር ቁ.751

የሰራተኛ ቤተስቦችን የመደገፍ ተልዕኮና ዓላማ JessynForMayor.com 


connect

get updates